መንግሥትንና ታጣቂ ቡድኑን ለማስታረቅ የዕርቀ ሰላም ኮሚቴ ተቋቋመ

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሚያ ክልል መንግሥትን እና በምዕራብ ኦሮምያና ደቡብ ኦሮምያ አካባቢ ጉጂ ዞኖች ታጥቆ የሚንቀሳቀሰውን እና ራሱን “የኦሮሞ ነፃነት ጦር” ብሎ የሚጠራውን ቡድን ለማወያየት እና ለማስታረቅ "ፉርቱ የዕርቅና ሰላም ኮሚቴ" መቋቋሙን አስተባባሪዎቹ ገለፁ።