በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች እየተፈፀመው ያሉ ግድያዎች ጉዳይ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ቦታዎች እየተፈፀመው ያሉ ግድያዎች በአንድ አካል መፈጸሙን የኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ ገልጸዋል። መንግስት ግድያውን እየፈጸሙ ያሉት አካላት ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ፀጥታ ቢሮ ምክትል ሀላፊ ኮሎኔል አበበ ገረሱ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።