በኦሮምያ የአዋሽ ወንዝ ሙላት ባስከተለው ጎርፍ ጉዳት ደረሰ
Your browser doesn’t support HTML5
የአዋሽ ወንዝ ሙላት በኦሮምያ ክልል አምስት ዞኖች ውስጥ ከአስር ሺህ (10,000) ሔክታር በላይ ሰዎች ላይ ጉዳት ማድረሱን የኦሮምያ አደጋ መከላከል እና ዝግጁነት ኮሚሽን አስታወቀ።
በጎርፍ መጥለቅለቁ ከአንድ መቶ ስልሳ በላይ በአዝእርት የተሸፈነ የእርሻ ማሳ ማውደሙም ተገልጿል።