የድጋፍ ሰልፎች በኦሮምያ የተለያዩ ከተሞች

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮምያ የተለያዩ ከተሞች ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድና ለብልፅግና ፖርቲ ድጋፍ የገለፁ ሰልፎች ተደርገዋል። በሰልፎቹ ላይ "የኢትዮጵያ ጠላቶች" ተብለው የተጠሩ መልስ ሰጥተዋል።