ደሞዛቸውን ለመንግሥት ተቋማት አላስቆርጥም ያሉ ሠራተኞች መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለፁ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮምያ ክልል ቄለም ወለጋ ዞን ላሎ ቂሌ በተባለ ወረዳ ውስጥ ከ20 በላይ መምህራን "ደመወዛችን ያለአግባብ ለምን በመንግሥት ይቆርጥብናል" ብለው በመጠየቃቸው ከታሰሩ አንድ ሳምንት እንዳለፋቸውን ቤተሰቦቻቸውና አንዳንድ መምህራን ተናግረዋል።

የወረዳው አስተዳደርና ጸጥታ ጽህፈት ቤት መምህራኑ የታሰሩት የደመወዝ ጥያቄ ስላቀረቡ ሳይሆን ተማሪዎች እንዳይማሩና መምህራን እንዳያስተምሩ በማነሳሳታቸው ነው" ሲል አስታውቋል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/