በአምቦ ከ5መቶ በላይ ሰዎች ታሰሩ
Your browser doesn’t support HTML5
በአምቦ ከ5መቶ በላይ ሰዎች መታሰራቸውን ቤተሰቦቻቸው ገለፁ። የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የፖለቲካ ኃላፊም አባላትና ፣ደጋፊዎቼ እንዲሁም አመራሮቼ ታስረዋል ብሏል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5