በኦሮምያ ክልል ስለታሰሩ ሰዎች
Your browser doesn’t support HTML5
ከድርጅት አመራር እስከ ወረዳ አስተባባሪ ያሉ አንዳንድ አባሎቻችን የፍርድ ቤትን የዋስትና ፈቃድ ችላ በማለት ጭምር ታስረውብናል ሲሉ በኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሱ አንዳንድ የፖለቲካ ፓርቲዎች ስሞታ አቅርበዋል።
Your browser doesn’t support HTML5