የኦነግና የኦፌኮ አባላት አስር በኦሮምያ ክልል

Your browser doesn’t support HTML5

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሻምቡ ከተማ ቁጥራቸው በወል ያልተገለፀ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር/ኦነግ/አባላት ታሰሩ ሲሉ ከቤተሰብ መካከል ገለፁ።የሻምቡ ከተማ ፖሊስ በጫካ የሚገኙ ሸማቂዎች ጋር ግንኙነት አላቸው ብለን የጠረጠርነውን ነው ያሰርነው ሲል ገልጿል::በምዕራብ ሸዋ ጊንደበረት ወረዳም የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ/ኦፌኮ/ 24 አባላት ታሰሩ ሲሉ የፓርቲው ወጣቶች ሊግ ኋላፊ ገልፀዋል።