በኦሮምያ ክልል በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሰው ህይወት አለፈ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮምያ ክልል በሦስት ቀን ውስጥ በደረሱ የትራፊክ አደጋዎች ከሰላሣ በላይ ህይወት ጠፍቷል።