የነ አቶ ጃዋር ጥያቄ ውድቅ ተደረገ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ "ህገ መንግሥታዊ ሥርዓቱን በኃይል በማፍረስ አድራጎት ጠርጥሬአቸዋለሁ" ያላቸውን የህወሓት የአዲስ አበባ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ተወልደ ገብረፃዲቅን ጨምሮ አምስት ሰዎችን በድጋሚ ፍርድ ቤት አቅርቧቸዋል።