የፖለቲካ ፓርቲዎች ስለ ኅዳሴ ግድብ
Your browser doesn’t support HTML5
የአንዳንድ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች በታላቁ የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ምዕራፍ የውሃ ሙሌት ስኬት የተሰማቸውን ደስታ ገለፁ። ለኢትዮጵያውያን የሚያስተላልፈው ትልቅ መልዕክት አለውም ይላሉ።
Your browser doesn’t support HTML5