ድምጽ የአብሮነት መግለጫ ጃንዩወሪ 29, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ምርጫ ከመካሄዱ በፊት የዕርቅና የሽግግር መንግሥት እንዲቋቋም ሲል አብሮነት የተባለ አንድ አዲስ የሦስት ፓርቲዎች ጥምረት ጥሪ አቀረበ።