አዲስ አበባ —
Your browser doesn’t support HTML5
በምርጫው ክርክር ሂደት ላይ የተቃዋሚዎች ቅሬታ
በምርጫ ክርክሩ አካሄድ ላይ ምንም ዓይነት ሚና መጫወት እንዳልቻሉ አንዳንድ የተቃዋሚው ፓርቲ መሪዎች ገልፀዋል፡፡
“መስተካከል ያለባቸው ነገሮች አሉ” ይላሉ - የኢዴፓና የመድረክ አመራር አባላት፡፡
ኢዴፓ ገዥውን ኢሕአዴግን ጨምሮ ዘጠኝ ፓርቲዎችን የሚያቅፈው ያገር አቀፍ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምክር ቤት አባል ሲሆን መድረክ ግን የምክር ቤቱ አባል አይደለም፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የእስክንድር ፍሬውን ዘገባ ያዳምጡ፡፡