ኦሮምያ አካባቢዎች በተቀሰቀሰ ተቃውሞ በሰዎች ላይ ጉዳት ደረሰ

Your browser doesn’t support HTML5

አቶ ጃዋር መሀመድ ጤንነት እየተሰማቸው እንዳልሆነ ለፍርድ ቤት መግለፃቸውን ተከትሎ በአንዳንድ የኦሮምያ አካባቢዎች በተቀሰቀሰ ተቃውሞ የሰዎች ሕይወት ያለፈበት ጉዳት መድረሱን ቪኦኤ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች ገልፀዋል።