የችሎት ዘገባ

Your browser doesn’t support HTML5

አቶ ጃዋር መሃመድ፣ አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ሀምዛ አዳነ እና ሸምሰዲን ጠሃ ዛሬም በቀጠሯቸው ችሎት አለመገኘታቸው ተገለፀ። የተከሳሾቹ የህግ ጠበቃ የሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ለደኅንነታችን ያሰጋናል በማለት ከችሎት እንደቀሩ ገልፀዋል።