የኦኤንኤን ጋዜጠኞች መታሰራቸው ተገለፀ
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮምያ ኒውስ ኔትወርክ /ኦኤንኤን/ ጋዜጠኞች ሥራ ላይ እያሉ በአዲስ አበባ ፖሊስ ተይዘው መታሰራቸውን የድርጅቱ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ሶርሳ ደበላ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። ጋዜጠኞቹ ፍርድ ቤት እንዳልቀረቡ ተሰምቷል።
Your browser doesn’t support HTML5