“ሁላችንም እስክናሸንፍ አብረን እንሩጥ”
Your browser doesn’t support HTML5
በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን የያዝንውን 2010 ዓ.ም. የተቀበሉት ለፍቅር፣ ለትብብርና አብሮ ለመስራት ቃል ገብተው፤ በጋራ 5ኪ.ሜ. በመሮጥ ነበር።
እናንተስ በአዲሱ ዓመት ምን አቅዳችኋል?
Your browser doesn’t support HTML5