ድምጽ የኦሮሞ ነፃነት ሸማቂዎች ኤፕሪል 14, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 የኦሮሞ ነፃነት ሸማቂዎች ምዕራብ ዞን ቃል አቀባይ ጉማባስ ኤቢሳ በምዕራብ ወለጋ ገንጂ ወረዳ ባለፈው ሳምንት የግሬት ኮሚሽን በኢትዮጵያ ሁለት አገልጋዮችና አንድ ወጣትን አልገደልንም አሉ።