የኦሮሞና ኦሮምያ ጉዳይ መፍትሄ ፈላጊ ኮሚቴ በወቅታዊ ጉዳይ
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮሞና ኦሮምያ ጉዳይ መፍትሄ ፈላጊ ኮሚቴ መንግሥትና የኦሮሞ ነፃነት ሸማቂዎች ተወያይተው ችግራቸውን እንዲፈቱ ጥረት እንደሚያደርግ ቢገልፅም በኮሮና ምክንያት ምንም ዓይነት እንቅስቃሴ እንዳላደረገ አስታወቀ።
Your browser doesn’t support HTML5