የኦነግ ውዝግብ

Your browser doesn’t support HTML5

በውዝግብ ውስጥ የሚገኙት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮች የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በቅርብ ባስተላለፈው ውሳኔ ላይ ቅሬታ ያላቸው መሆኑን ሁለቱም ወገኖች ገለፁ።