የኦነግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ አብዲ ረጋሳ የፍ/ቤት ውሎ

Your browser doesn’t support HTML5

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ አብዲ ረጋሳ የቡራዩ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀርበው ተለዋጭ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው። አቶ አብዲ ለሁለተኛ ግዜ ፍርድ ቤት የቀረቡት በትናንትው ዕለት እንደሆነ ጠበቃቸው ተናግረዋል።