የቁም እሥር ላይ መሆናቸውን የተናገሩት ዳውድ ኢብሳ ከቤት ወደ ሥራ እንድሄድ ተፈቅዶልኛል አሉ

Your browser doesn’t support HTML5

የቁም እሥር ላይ መሆናቸውን ተናግረው የነበሩት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር፤ ኦነግ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ ከቤት ወደ ሥራ እንድሄድ ተፈቅዶልኛል ብለዋል።