ድምጽ የኦነግ ውዝግብ ኦገስት 11, 2020 Your browser doesn’t support HTML5 በኦሮሞ ነፃነት ግንባር አመራሮች መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በድርጅቱ ደንብ እና አሰራር መሰረት እስኪፈታ ድረስ ሁሉም አካል ችግሩን ከሚያባብሱ እንቅስቃሴዎች እንዲታቀብ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር የህግ ሥነ ስርዓት እና ቁጥጥር ኮሚቴ አሳሰበ።