ዳውድ ኢብሳ "ቁም እሥር ላይ ነኝ" አሉ
Your browser doesn’t support HTML5
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ በመንግሥት ፀጥታ ኃይል ከመኖሪያ ቤታቸው እንዳይወጡ ከተከለከሉ ከ10 ቀናት በላይ እንደሆናቸው ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል።
Your browser doesn’t support HTML5