የኦነግ መግለጫ

Your browser doesn’t support HTML5

ዛሬ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር /ኦነግ/ በሰጠው መግለጫ መንግሥት ያለግባብ የድርጅቱን አመራሮች እያንገላታና እያሰረ ነው ሲል አቤቱታ አሰምቷል። ባለፈው ቅዳሜ የካቲት 21/2012 ዓ.ም የኦነግ አመራሮች ላይ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ በፖሊስ የግድያ ሙከራ ተደርጎባቸዋል ሲልም በመግለጫው አትቷል።