ሁለት የመንግሥት ባለሥልጣናት መገደላቸው ተገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

ምዕራብ ሸዋ ዞን ጀልዱ ወረዳ ውስጥ ሁለት የመንግሥት ባለሥልጣናት መገደላቸውን የሟቾቹ ቤተሰቦች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። የዞኑ ኮምዩኒኬሽንስ ጉዳይ ፅህፈት ቤት የገዳዮቹ ማንነት አለመታወቁን ገልጿል፡፡