የኦፌኮ ሊቀመንበር የአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ አገር ቤት መመለስ ስጋት ይጋራሉ

  • እስክንድር ፍሬው

አትሌት ፈይሳ ሌሊሳ

በሪዮ ኦሎምፒክ የብር ሜዳልያ ያሸነፈው እና በኦሮምያ ለሚካሄደው የተቃውሞ እንቅስቃሴ አጋርነቱን የገለጸው ፈይሳ ሌሊሳ ወደ አገር መመለስ እንደሚያሰጋው አስታውቋል።

የኦሮሞ ፈደራሊስ ኮንግረስ ምክትል ሊቀመንበር የአትሌቱን ስጋት እንደሚጋሩ ገልጸዋል።

አትሌቱ የብር መዳልያ ያመጣ መሆኑን የገለጸው መንግሥት ግን ቢመለስ ምንም አይነት ጉዳት አይደርስበትም ብሏል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኦፌኮ ሊቀመንበር የአትሌት ፈይሳ ሌሊሳ ወደ አገር ቤት መመለስ ስጋት ይጋራሉ