ጢቦ አረፈ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ የቦክስ ታሪክ ውስጥ ስመ ጥሪ ከሆኑት አንዱ የነበረዉ ሰይፉ መኮንን ወይም በቅፅል ስሙ ጢቦ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ስይፉ መኮንን ሁለት ግዜ ሀገሩን ወክሎ በኦሎምፒክ የቦክስ ውድድር ላይ ተሳትፏል።
Your browser doesn’t support HTML5