ሰበር ዜና - ኦባማ በድጋሚ ተመረጡ

  • ቪኦኤ ዜና

ኦባማ 2012

በቪኦኤ መረጃ መሠረት በምርጫው ኢሌክቶራል ኮሌጅ ተብለው በሚታወቁት ከያንዳንዱ ስቴት በተሰበሰቡ ወሣኝ የሆኑ የውክልና ድምፆች፡- ሮምኒ - 206 ኦባማ - 303 ድምፅ አሸንፈዋል፡፡


Your browser doesn’t support HTML5

ኦባማ በድጋሚ ተመረጡ - በቆንጂት ታየ



በቪኦኤ መረጃ መሠረት በምርጫው ኢሌክቶራል ኮሌጅ ተብለው በሚታወቁት ከያንዳንዱ ስቴት በተሰበሰቡ ወሣኝ የሆኑ የውክልና ድምፆች፡-

ሮምኒ - 206
ኦባማ - 303 ድምፅ አሸንፈዋል፡፡

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ሆኖ ለመመረጥ የሚያስፈልገው 270 የኢሌክቶራል ኮሌጅ ድምፅ ነው፡፡


ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማና ቤተሰባቸው ከድል በኋላ

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ከድላቸው በኋላ ያደረጉት ንግግር - ቺካጎ-ኢሊኖይ



አገረገዥ ሚት ራምኒና ቤተሰባቸው ከምርጫ ውጤት በኋላ

Your browser doesn’t support HTML5

አገረገዥ ሚት ራምኒ መሸነፋቸውን የተቀበሉበት ንግግር - ቦስተን-ማሣቹሴትስ




ተፎካካሪዎቹ እስካሁን ያሸነፉባቸው ስቴቶች፡-

ሮምኒ፡-
ሚዙሪ
ኖርዝ ካሮላይና
አላስካ
አይዳሆ
ሞንታና
አሪዞና
ዩታ
ሚሲሲፒ
ኔብራስካ
ዋዮሚንግ
ካንሣስ
ሉዊዚያና
ሣውዝ ዳኮታ
ቴክሣስ
ኖርዝ ዳኮታ
ኬንተኪ
ዌስት ቨርጂንያ
ኢንዲያና
ሣውዝ ካሮላይና
ኦክላሆማ
ጆርጂያ
ቴኔሲ
አላባማ
አርካንሣ



ኦባማ፡-
ቨርጂንያ
ኔቫዳ
አዮዋ
ኦሃዮ
ዊስካንሰን
ፔንሲልቬንያ
ሚሺጋን
ኒው ሃምፕሻየር
ኮሎራዶ
ኦሬገን
ካሊፎርኒያ
ዋሽንግተን (ስቴት)
ሃዋዪ
ኒው ሜክሲኮ
ሚኔሶታ
ኒው ዮርክ
ኒው ጀርሲ
ቨርሞንት
ኢሊኖይ
ከኔክቲከት
ሜን
ዲስትሪክት ኦፍ ኮሎምቢያ
ደላዌር
ሮድ አይላንድ
ሜሪላንድ
ማሳቹሴትስ

ናቸው፡፡




/ይቀጥላል/