የዩናይትድ ስቴትስ ፕረዝዳንት ባራክ ኦባማ በኦርላንዶ-ፍሎሪዳ የተፈጸመውን ግድያ በማስመልከት ትላንት እሁድ በሰጡት መግለጫ በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ አሰቃቂ ግድያ ሲሉ ገልጸውታል

Your browser doesn’t support HTML5

የተመሳሳይ ጾታ አፍቃሪዎች የምሽት ከለብ ውስጥ የተፈጸመው ግድያ 50 ሰዎችን የገደለ ሲሆን ሌሎች ከ50 በላይ ማቁሰሉን ታውቃል። የከተማዋ ባለስልጣኖች ግድያው የሽብር ተግባር መሆኖን ለማጣራት ምርመራ ላይ መሆናቸውንም ኣስታወቀዋል።