ቪድዮ አቤና ኦባማ ፐርል ሃርበርን ጎበኙ ዲሴምበር 28, 2016 Your browser doesn’t support HTML5 የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ቁርሾ እየተዘጋ ይመስላል፡፡ ያኔ በተቃራኒ ጎራ ተሰልፈው የተናነቁት የዩናይትድ ስቴትስና ጃፓን ዛሬ ወዳጆች ናቸው፡፡ የእርቅን ጉዳይ ግን ሁለቱም ዝም ዝም ከማለት በስተቀር ጨርሶ አልዘነጉትም ነበር፡፡