በፕሬዚደንት ኦባማ የኢትዮጵያ ጉብኝት ላይ የሕዝብ አስተያየት

  • መለስካቸው አምሃ
ባለፈዉ ማክሰኞ ፕሬዚደንት ኦባማ በአፍሪቃ ሕብረት ዋና ጽህፈት ቤት በኔልሰን ማንዴላ አዳራሽ ያሰሙት ንግግር እንዳበቃ በአካል ተገኝተዉ ካዳመጡት መካከል መስካቸዉ አመሃ ሶስቱን አነጋግሯል።

ባለፈዉ ማክሰኞ ፕሬዚደንት ኦባማ በአፍሪቃ ሕብረት ዋና ጽህፈት ቤት በኔልሰን ማንዴላ አዳራሽ ያሰሙት ንግግር እንዳበቃ በአካል ተገኝተዉ ካዳመጡት መካከል መስካቸዉ አመሃ ሶስቱን አነጋግሯል። ሌሎቹም በተከታዩ ቀን ስለፕሬዚደንቱ ንግግር ያስተዋሉትን ለመለስካቸዉ የገለጹ አሉ።

ዘገባዉን ያድምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በፕሬዚደንት ኦባማ ኢትዮጵያ ጉብኝት ላይ የሕዝብ አስተያየት