ዩናይትድ ስቴትስ ተጨማሪ የኢቦላ ምርመራ ልታደርግ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ ተጨማሪ የኢቦላ ምርመራ ልታደርግ ነው

ዩናይትድ ስቴትስ በመንገደኞች ላይ የኢቦላ ቫይረስ ምርመራ ለማድረግ ተጨማሪ እርምጃዎችን እንደምትወስድ ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ አስታወቁ፡፡

የምርመራ ሥራዎቹ የሚሠሩት ምዕራብ አፍሪካ ውስጥ ባሉ አይሮፕላን ጣቢያዎችና አሜሪካ ውስጥ ባሉት የመግቢያ ጣቢያዎች ላይ እንደሚሆን ተገልጿል፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡