ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ “የሽብር ሙከራ ነው” የተባለ ፍንዳታ ደረሰ
Your browser doesn’t support HTML5
በኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ በደረሰው ፍንዳታ፣ ሦስት ሰዎች ላይ ጉዳት ደርሷል፤ የሞተ የለም፡፡ ተጠርጣሪው በቁጥጥር ሥር ውሏል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5