ስለጡት ካንሰር ምን እንገንዘብ?

Your browser doesn’t support HTML5

ነዋሪነቷ በካሊፎኒያ ግዛት ኦክላንድ የነበረው እና የጡት ካንሰር ታማሚ የነበረችው ማሕሌት ግርማ ስለጡት ካንሰር እና ስለህክምናው ግንዛቤ ለማስጨብጥ እና በድፍረት ለመነጋገር ስትል የእራሷን የህክምና ሂደት በዩቱብ ቪዲዮ እየሰራች ስታስተምር ቆይታ ከሳምንታት በፊት ሕይወቷ አልፏል፡፡
ተከታዩ ዘገባ የማሕሌት እና ልክ እንደእሷው ሁሉ የጡት ካንሰር ታማሚ የነበሩት እናቷን ጉዞ፣ የባለሞያ ምክር እና ሌሎች ጉዳዮችንም ያስቃኘናል፡፡