የወንዶች ግርዛት እና የአባላዘር በሽታዎች

Your browser doesn’t support HTML5

የወንዶች ግርዛት በሃይማኖታዊ፣ ባህላዊ እና በተለያዩ ንጽህናን ለመጠበቅ በመፈለግ ይፈጸማል፡፡ በሜዮ ክሊንክ የተሰራ ጥናት በዓለም ዙሪያ የሚገረዙ ወንዶች ኤች አይቪ ኤድስን ጨምሮ በተለያዩ የአባለዘር በሽታዎች የመጋለጥ እድላቸው በብዙ የቀነሰ ሲል አስታውቋል፡፡ የአዋቂ ወንዶች ግርዛትን በተመለከተ ዘገባ አለን፡፡