የዝንጀሮ ፈንጣጣ ምን ያህል ያሰጋል?

Your browser doesn’t support HTML5

የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወይም መንኪ ፖክስ በአለም ዙሪያ በተለይም በአውሮፓ በሰፊው እየተሰራጨ ይገኛል፡፡ እስካሁን ድረስም ከ30 በላይ በሚሆኑ ሃገራት በበሽታው የተጠቁ ግለሰቦች ተገኝተዋል፡፡ ለመሆኑ ስለበሽታው ምን ማወቅ ይኖርብናል?