አዲሱ የወባ በሽታ መከላከያ ክትባት ያለው ሚና

Your browser doesn’t support HTML5

ሞስኩሪስ የተሰኘው የወባ በሽታ መከላከያ ክትባት እ.ኤ.አ በ2019 ዓ.ም በጋና፣ በኬኒያ እና በማላዊ ሙከራ የተደረገበት ሲሆን እስካሁን ድረስ 800,000 የሚሆኑ ሕጻናት ተከተበዋል፡፡ የዓለም የጤና ድርጅት ክትባቱ በአፍሪካ እንዲዳረስ ፈቅዷል፡፡ ይሄ ክትባት በጤና ላይ ምን ዓይነት ሚና አለው?