ካለማዳበሪያ የሚያድጉ ምርቶች ተፈላጊ የሆኑት ለምንድነው?

Your browser doesn’t support HTML5

በዓለም ዙሪያ ምርታማነትን በመጨመር ብዙ ሕዝብን ለመመገብ እና የዓየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም በሚል የተለያዩ ጸረ ነፍሳት ኬሚካሎች እን ማዳበሪያዎችን መጠቀም የተለመደ ነገር ሆኗል፡፡ ይሁንና የእንስሣት እዳሪ የመሳሰሉ ተፈጥሯዊ ማዳበሪያዎች በመጠቀም ያደጉ አትክልቶችን መመገብ በተለያዩ የካንሰር በሽታዎች የመያዝ እድልን ስለሚቀንስ በዓለም ገበያ ላይ ተመራጭ ሆኗል፡፡ ኢትዮጵያ ከዚህ ምን መማር ትችላለች?