ጾም ለሰውነት የሚሰጣቸው ጥቅሞች

Your browser doesn’t support HTML5

ጾም ከመንፈሳዊው አለም ባሻገር ለሰውነት ትልቅ ጥቅም ያበረክታል፡፡ ጾም በቀላል ትርጉሙ ከመብል እና ከፈሳሽ ነገሮች ለተወሰነ ጊዜ እራስን መገድብ ነው። በብዙ ሃገራትም ኢንተርሚተንት ፋስቲንግ የተሰኘው እና እራስን ከምግብ ለረዥም ጊዜ ገድቦ የመቆየት መጾም የሰውነት ክብደትን ለማስተካከል ሲባል በብዙዎች ዘንድ እየተተገበረ ነው፡፡ ጾም ምን እና የምንመገባቸው ምግቦች ያላቸውን ጠቀሜታዎች ቃኝተናል፡፡