ቪድዮ የሕክምና ባለሞያዎች ፍልሰት ኖቬምበር 30, 2021 ኤደን ገረመው Your browser doesn’t support HTML5 ኢትዮጵያን ጨምሮ የሃኪም እጥረት ባለባቸው በብዙ የአፍሪካ ሃገራት የሕክምና ባለሞያዎች ፍልሰት ጨምሯል፡፡ የችግሩ መንስኤ እና መፍትሄውን ለማየት ሞክረናል፡፡