ህጻናት መራመድና በአግባቡ መጸዳዳት እንዳይችሉ ስለሚያደርገው የሰረሰር መሰንጠቅ ችግር ምን ያህል ያውቃሉ?

Your browser doesn’t support HTML5

የሰረሰር ችግር "ስፒና ቢፊዳ" ጽንስ በተፈጠረ በመጀመሪያው 28 ቀናት ውስጥ የሚሰራው የነርቭ ማስተላለፊያ ቱቦ በተገቢው መንገድ ሳያድግ ሲቀር እና ሰረሰሩ ለሁለት ሲሰነጠቅ የሚመጣ ነው፡፡ ይሄ ችግር በአግባቡ መጸዳዳት ማዳገትን ጨምሮ እስከ እድሜ ልክ የሚቆይ መራመድ ማዳገት ያሰከትላል፡፡