እናትነት
Your browser doesn’t support HTML5
እናትነት እጅግ አስደሳች እና በሃላፊነት የተሞላ የተፈጥሮ ስጦታ ነው፡፡ አዲስ እናቶች ስለጡት ማጥባት፣ የጨቅላ ህጻናት አያያዝ እንዲሁም ስለጡት ህመም ምን ማወቅ አለባቸው የሚለው በአስራ አምስት ደቂቃ ውስጥ ተካቷል፡፡ በተጨማሪም በአስገራሚ ሁኔታ በዴሞክራቲክ ኮንጎ ያሉ ችግረኛ እናቶች የሕክምና ወጪያቸውን መሸፈን ስላልቻሉ ከወር በላይ ሆስፒታል እንዲቆዩ ተደርገዋል፤ ትከታተሉት ዘንድ ተጋብዛችኋል፡፡