ስለስጋ ደዌ ምን ያህል እናውቃለን?

Your browser doesn’t support HTML5

ስጋ ደዌ ለዘመናት ከሰውልጆች ጋር የቆየ እና አሁንም ድረስ ፈተና የሆነ የጤና ችግር ነው፡፡ በሽታው የቆዳ ቀዳዶችን በማበላሽት ነርቮችን የሚጎዳ እና ማይኮባክቴሪየም ለፕሬ በተሰኘ እና ለመሰራጨት ረዥም ጊዜ በሚፈጅ ባክቴሪያ አማካኝነት የሚመጣ ነው፡፡ ባክቴሪያው ነርቭን፣ ቆዳን፣ ዓይን እና አፍንጫን ይጎዳል፡፡ ይሄ በሽታ እጅጉን ቢፈራም በቀላሉ የሚሰራጨ እንዳልሆነ ባለሞያዎች ይናገራሉ፡፡