የስኳር ሕመም እና ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮች
Your browser doesn’t support HTML5
የስኳር ሕመም የሰውነት የስኳር መጠን አለመመጣጠንን ተከትሎ የሚመጣ ጽኑ በሽታ ነው፡፡ የስኳር ሕሙማን ታዲያ እለት እለት ጤናቸውን ለመጠበቅ ምን እንደሚያደርጉ ያጋሩናል፡፡ ባለሞያውም ምክር አላቸው፡፡
Your browser doesn’t support HTML5