ዘጠኙ - ሠልፍ ሊጠሩ ነው

  • መለስካቸው አምሃ

የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር እና የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር ሰብሳቢ አቶ ይልቃል ጌትነት

Your browser doesn’t support HTML5

ዘጠኙ - ሠልፍ ሊጠሩ ነው

የዘጠኙ ፓርቲዎች ትብብር በመላ አገሪቱ በሚገኙ 15 ከተሞች ውስጥ ሰላማዊ ሠልፍ እንደሚጠራ ገለፀ።

የሰልፉ ዓላማ ሕዝቡ የአገሩና የፖለቲካ ሥልጣኑ ባለቤት መሆኑን ማስገንዘብ እንደሚሆንም አስታውቋል።

ትብብሩ ስለሰልፉ ወደማሳወቂያ ደብዳቤ ወደፊት እንደሚያስገባ አመልክቷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሃን ዘገባ የያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡