ዛሬ 276 ልጃገረዶች ከሰሜን ናይጀሪያ በቦኮ ሃራም የተጠለፉበት ቀን ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በሰሜን ናይጀሪያ የሚንቀሳቀሰው አሸባሪ ቡድን በቺቦክ ከተማ የተከሰተው ድርጊት ዓለምን ያሳዘነና ያንቀሳቀሰ ክስተት ሆኗል። አንዳንዶቹ ልጃገረዶች ረጅም ጊዜ በፈጀ ድርድር ቢመለሱም፤ ሌሎቹ እስካሁን ደብዛቸው ጠፍቷል። የናይጀሪያ ፕሬዚደንት መሃመዱ ቡሃሪ እነዚህ ሴት ልጆች ለማስመለስ እንደሚጥሩ ገልፀዋል። ልጆቻቸው የተወሰዱባቸው ቤተስቦችና በጉዳዩ ላይ የሚሰሩ ግን፤ ፕሬዚዳንቱ በዚህ ሥራ አልተሳካላቸውም ሲሉ ይተቻሉ።