ድምጽ የሳልሳይ ወያነ ትግራይ መግለጫ ኤፕሪል 08, 2020 ሙሉጌታ አጽብሃ Your browser doesn’t support HTML5 በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀስ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ነሃሴ ወር ለማካሄድ አቅዶት የነበረው ምርጫ መራዘሙ እንደማይቀበለው ገልጿል።