በቀጣዩ ዓመት የጥገኝነት ጠያቂዎች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል ተመድ ገለፀ

Your browser doesn’t support HTML5

በቀጣዩ ዓመት ከ2 ሚሊዮን በላይ ስደተኞች በሦስተኛ ሀገር ጥገኝነት ማግኘት እንደሚኖርባቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኛ ጉዳዮች ከፍተኛ ኮሚሽነር /ዩኤንኤችሲአር/ ገለፀ። የዘንድሮ የጥገኝነት ፈላጊ ስደተኞች ቁጥር 1 . 47 ሚሊዮን ሲሆን ለሚቀጥለው ዓመት የተተነበየው ቁጥር ከአምናው በሰላሳ ስድስት ከመቶ ይበልጣል።

/ዘገባው የተጠናቀረው በጄኔቫ ዘጋቢያችን ሊሳሽ ላይ ነው። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/