ዩናይትድ ስቴትስ የኬንያ ምርቶችን በመግዛት ዩጋንዳን ቀድማለች

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ የኬንያን ሸቀጦች በብዛት በመግዛት ከዩጋንዳ ላይ የበላይነቱን መውሰዷን ከኬንያ ብሄራዊ የስታትስቲክስ ቢሮ የወጣ አዲስ መረጃ አመለከተ፡፡

ቪክቶሪያ አሙናጋ ከናይሮቢ የላከችው ዘገባ ነው፤ ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል።